Translations
አማርኛ- Amharic
99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ ውስጥ 99 ጊዜ የማይሽራቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች እና አሳታፊ ተግባራት ያሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምህርት ነው።
የስርዕተ ትምህርቱ አወቃቀር
የሌላ አገሮች ምስክርነት
99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ ውስጥ ምንድን ነው?
99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ ውስጥ የጊዜ ቅደም ተከተል በጠበቀ መልኩ ኢየሱስን ማን እንደ ሆነ የሚያስተምር እና በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስላደረገው ነገር ላይ የሚያተኩር የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምህርት ነው። የማያምኑ ሰዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ አንስቶ እስከ መጽሐፍ ቅዱስ መጨረሻ ድረስ ያለውን ትልቅ ምስል ሲመለከቱ የመጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ እና ምን እንዳደረገ ይገነዘባሉ ። ኢየሱስ ሲያስተምርም ያደረገው ይህንኑ ነው። ከሕጉ እና ከነቢያት እንዲሁም ከቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ጠቅሶ ስለ ራሱ ለሰዎች ገለጸ።
መጽሐፍ ቅዱስን በጊዜ ቅደም ተከተል ለልጆች ማስተማር እንዲችሉ ልንረዳዎት እንፈልጋለን። 99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ ኢየሱስ ማን እንደ ሆነ እና ምን እንዳደረገ ለማወቅ እንዲረዳችሁ የሚያስችል ከክፍያ ነፃ የሆነ ሥርዓተ ትምህርት ነው። በቋንቋዎ የተተረጎሙ ወይም በቅርቡ የሚተረጎሙ አምስት ክፍሎች አሉ።
● 99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ ሥርዓተ ትምህርት
● 99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ የማቅለሚያቀ መጽሐፍ
● 99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ የመልመጃ መጽሐፍ
● 99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ የሥልጠና ቪዲዮዎች
● 99 አድቬንቸር በመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ታሪክ ለመዋዕለ ህፃናት
አመሰግናለሁ
ጂም
በሌሎች ቋንቋዎች
English
Español – Spanish
Español – Spanish
Français – French
فارسی – Farsi
Polski – Polish
Português – Portuguese
Română – Romanian
Soura – Soura
Zomi – Zomi
русский язык – Russian
українська – Ukrainian
नेपाली – Nepali
हिन्दी – Hindi
বাংলা – Bengali
မြန်မာဘာသာ – Burmese
中文 – Mandarin Chinese
Take Action
New Translations
Perhaps you are interested in a translation of 99 Adventures that is not currently offered. If so, call, text, or write one of us.
Be a Translator
Translators must be committed believers in Christ and must be translating into their first tongue or language.
Request Training
Training for 99 Adventures is offered to national partners when it is requested.
Video Training
We offer a video training series so that you can learn on your own how to use the curriculum.
Statistics
Million
There are approximately 60 million Amharic speakers in the world.
Letters & vowels
Amharic has 280 letters and 7 vowels.
Rank
Amharic is also the second most widely spoken Semitic language in the world (after Arabic).
Century
Amharic has been the official working language of Ethiopia since the 12th century.